ከፍተኛ የበቆሎ ምርት ዉጤት በደቡብ አፍሪቃ
ረቡዕ፣ ሰኔ 21 2009ማስታወቂያ
በወቅቱም ደቡብ አፍሪቃ ከተለያዩ ሃገራት የበቆሎ ምርትን መግዛትዋ ይታወቃል። ከፍተኛ የበቆሎ አምራችና ተጠቃሚ መሆንዋ የሚነገርላት ደቡብ አፍሪቃ የደረሰባትን የምግብ እጥር ችግር ለመቅረፍ ባደረገችዉ ትግል ታሪኳን መቀየርዋ ተሳክቶላታል። የገጸ- ምድርም ሆነ የከርሰ ምድር ዉኃ ሐብት ባለቤት የሆነችዉ ኢትዮጵያ ከደቡብ አፍሪቃ ትምህርት መቅሰም እንደምትችል የግብርና ባለሙያዎች ጠቁመዋል። ከጆሃንስበርግ ወኪላችን መላኩ አየለ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።
መላኩ አየለ
አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ