1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ከድንቅነሽ (ሉሲ) እስከ ዘመኑ ሰው፣

ረቡዕ፣ ግንቦት 1 2004

ፈረንሳይ ውስጥ፤ ሊዮን አቅራቢያ ፤ በ ቪለርባን ከተማ ባለፈው ሳምንት ውስጥ ፤ ከድንቅነሽ (ሉሲ)እስከ ዘመኑ ሰው፤ የቅድመ ሰውን አመጣጥ የሚያሳይ፤ የሥነ ሰብእና የሥነ-ቅርስ ዐውደ ርእይ ለህዝብ እይታ ቀርቦ ነበር። ትርዒቱንም ሆነ

https://p.dw.com/p/14sUM
ምስል Dikka Research Project

ዐውደ ርእዩን ያዘጋጀው ፤ የኢትዮጵያን ባህልና ታሪክ ለፈረንሳውያን ፣ ብሎም ለቀሪው ዓለም በማስታዋወቅ ፣ ግንዛቤ እንዲፈጠር ጥረት የሚያደርገው፣ ከተመሠረተ አያሌ ዓመታት ያስቆጠረው፣ የፈረንሳይ ፣ የኢትዮጵያና የምሥራቅ አፍሪቃ ማኅበር ነው። ስለ ዐወደ ርእዩ ፤ ሃይማኖት ጥሩነህ የሚከተለውን ዘገባ ልካለች።

ሃይማኖት ጥሩነህ

ሸዋዬ ለገ ሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ