1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ከዩኤስ ጠፉ የተባሉት ሶማልያውያን ልጆች ጉዳይ

ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 2 2001

ከሚኖሩባት ከዩኤስ አሜሪካ ጠፉ የተባሉ ወጣት ሶማልያውያን ለሽብርተኝነት ተግባር እየተመለመሉ ነው በሚል የተሰማውን ዜና የዩኤስ አሜሪካ ፖሊስ ለማጣራት ምርመራ ጀመረ።

https://p.dw.com/p/GDjM
ሶማልያ
ሶማልያምስል AP Graphics/DW

የዋሽንግተን ወኪላችን አበበ ፈለቀ እንደዘገበው፡ ፖሊስ ለዚሁ ምርመራው መነሻ ያደረገው በሚኒያፖሊስ ግዛት የሚኖሩት በአስራ ስድስትና በሀያ ዓመት መካከል የሚገኙት ወጣቶች ወላጆች ያቀረቡላቸውን መረጃ ነው።