ከውጭ ወደ ሀገር የሚላክ ገንዘብ
ሐሙስ፣ መጋቢት 22 2003ማስታወቂያ
የዓለም ባንክና የአፍሪቃ ልማት ባንክ በጋራ ባወጡት ዘገባ በውጭ የሚኖሩ አፍሪቃውያን ለሃገራቸው ኢኮኖሚ እና ልማት ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንደሚያደርጉ ተጠቁሟል ። እንደ ሪፖርቱ ከሆነ ባላፈው ዓመት ብቻእ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን 6.7 ቢሊዮን ብር ወደ ኢትዮጵያ ልከዋል ። የዋሽንግተን ዲሲው ዘጋቢያችን አበበ ፈለቀ የጥናቱ ዋና ተመራማሪ በዓለም ባንክ ከፍተኛ ኢኮኖሚስት ዲሊፕ ራታን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል ።
አበበ ፈለቀ
ሂሩት መለሰ
ተክሌ የኋላ