ከእንግዲህ ማይክል ጃክሰን የለም19 ሰኔ 2001ዓርብ፣ ሰኔ 19 2001ጥቁር አሜሪካዊዉ የዓለም የፖፕ ሙዚቃ ንጉሥ ተብሎ የተሰየመዉ ማይክል ጃክሰን ትናንት ማምሻዉን በ50ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።https://p.dw.com/p/Ibzcማይክልና ፕሪንስ ማይክል በርሊንምስል dpa - Bildfunkማስታወቂያበድንገተኛ የልብ ድካም ራሱን የሳተዉን ማይክል ጃክሰንን ለማዳን በሎስአንጀለስ ሃኪም ቤት የተደረገዉ ጥረትና ልፋት ያለ ዉጤት ነዉ የቀረዉ። በማይክል ድንገተኛ ሞት አድናቂዎቹና የሙዚቃዉ ዓለም አጋሮቹ ከፍተኛ ድንጋጤና ሃዘን ላይ ናቸዉ። አበበ ፈለቀ /ሸዋዬ ለገሠ ሂሩት መለሰ