ከኤርትራዉ ፕሬዝዳት ጋር የተደረገ ቃለ-መጠይቅ18 ሚያዝያ 1999ሐሙስ፣ ሚያዝያ 18 1999የኤርትራዉ ፕሬዝዳት አቶ ኢሳያስ አፈወርቂ በቅርቡ ከዶቼ ቬለ የአማርኛ ክፍል ባልደረባ ከሉድገር ሻዶምስኪ ጋር ያደረጉትን ቃለ ምልልስ የተለያዩ ክፍሎች ሰሞኑን ስነሰማ መቆየታችን ይታወሳል። ዛሬም አቶ ኢሳያስ የኢትዮጵያ እና የኤርትራን የድንበር ዉዝግብ፣ የአለም አቀፉን ማሕበረሰብ አቋምና የኤርትራን ምጣኔ-ሐብት በሚመለከት ለቀረበላቸዉ ጥያቄ ከሰጡት መልስና ሰፊ ማብራሪያ ዋና ዋና ነጥቦቹን ነጋሽ መሐመድ እንደሚከተለዉ ተርጉሟቸዋል።https://p.dw.com/p/E0b7ማስታወቂያ