1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ከአፍሪቃ ወደ አውሮፓ የሚደረግ አደገኛ የስደት ጉዞ

ዓርብ፣ ሚያዝያ 2 2001

ከሶሶት ዓመት በፊት በሱዳንና በሊቢያ አቋራርጠው በሜዴትራኒያን ባህር በኩል ወደ ኢጣልያ ለመግባት አልመው ከአዲስ አበባ የተነሱትን ወጣቶች የሚመለከተው ዝግጅት ነው ቀጣዩ ።

https://p.dw.com/p/HUcw
የአፍሪቃ ስደተኞች በአውሮጳ
የአፍሪቃ ስደተኞች በአውሮጳምስል AP

አራቱ ወጣቶች የሰሀራን በረሀን በስቃይ አልፈው ትሪፖሊ ሊቢያ ቢደርሱም እንደገና በፖሊስ ተይዘው ሱዳንና ሊቢያ ድንበር ላይ ተመልሰው መራሰራቸውን ከዚያም ወደ ትሪፖሊ ከተመለሱ በኃላ በአነስተኛ ጀልባ በሜዴትራንያን ባህር በኩል ወደ ኢጣልያ ሲጓዙ አቅጣጫ ስተው ከአምስት ቀናት መንከራተት በኃላ ማልታ ግሪክና ኢጣልያ ድንበር ላይ የኢጣልያ አሳ አጥማጆች ደርሰውላቸው ለማልታ ፖሊስ እንዳስረከቡዋቸው ሳምንት ተከታትለናል ። ከዚያስ ከዚያ በኃላ የሆነውን ደግሞ የሀያ ሰባት ዓመቱ ወጣት ያጫውተናል ። (ክፍል ሁለት)

ሂሩት መለሰ
ነጋሽ መሀመድ