ከተክል የሚገኝ ነዳጅ25 መስከረም 2005ዓርብ፣ መስከረም 25 2005የዓለማችን ዋነኛ በቆሎ አምራች አሜሪካ በዘንድሮዉ የሰሜን ንፍቀ-ክበብ የበጋ ወራት ለድርቅ በመጋለጧ የበቆሎ ምርት ክፉኛ ተጎድቷል። ሁኔታዉ በዓለም የምግብ አቅርቦት ላይ አደጋ ያስከትላል በሚል የተመድ አሜሪካ ከበቆሎ ነዳጅ ማምረቷን እንድታቆም አሳስቧል።https://p.dw.com/p/16L1Vማስታወቂያ