1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ከሸክም ስራ እስከ ዮንቨርስቲ ምረቃ

ዓርብ፣ ጥቅምት 2 2005

በህይወቱ ብዙ ፈተናዎችን እያለፈ ትምህርቱን ገፍቶ ከግብ የደረሰ ወጣት ነዉ። ወጣት ገዛኸኝ አባዋ ከምንም በላይ ትምህርት ለዉጥ ያመጣል ብሎ ያምናል።

https://p.dw.com/p/16NYF

ገዛኸኝ አባዋ 28 አመቱ ነው። በአሁኑ ሰዓት ፍኖተ ሰላም ዉስጥ ይኖራል። ዮኒቨርስቲ ገብቶ ትምህርቱን እስኪጨርስ ያላለፈበት የሥራ ዘርፍ የለም ማለት ይቀላል። ትምህርትቱን በትክክል እንዳይከታተል ግን ከባድ ፈተናዎች ገጥመውት ነበር። አጫውቶናል።

ገዛኸኝ በ13 አመቱ የ9ኛ ክፍል ትምህርቱን እየተከታተለ ሳለ እሱንና ቤተሰቡን የመጀመሪያው ፈተና ገጠማቸው። በዚህም የተነሳ ትምህርቱንም ማቋረጥ ነበረበት።

ጫማ በመጥረግ፣ በዘበኝነት እና በቀን ሰራተኝነትም ትምህርቱን ይቀጥል ጀመር።

ዛሬ ገዛኸኝ በትምህርቱ ገፍቶ የዮንቨርስቲ ምሩቅ ሆኗል።

ታሪኩን ማድመጥ ይችላሉ።

ልደት አበበ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ