1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ከስምንት ቢሊዮን ዶላር በላይ ኢትዮጵያ ማጣቷ

ሐሙስ፣ ግንቦት 11 2003

ኢትዮጵያ ከስምንት ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር በላይ በህገወጥ መንገድ ማጣቷን አንድ ጥናት አመለከተ።

https://p.dw.com/p/ROyq
ምስል picture alliance/dpa

የተመድ የልማት መርሃግብር UNDP አማካኝነት የወጣዉ ይህ ጥናት ገንዘቡ ከአዉሮጳዉያኑ 1990 እስከ 2008ዓ,ም ድረስ መዉጣቱን ነዉ ይፋ ያደረገዉ። የዚህ ጥናት አቅራቢ ከፍተኛ ገንዘብ ካጡት አስር ቀደምት ሀገራት ዉስጥ አንዷ የሆነችዉ የኢትዮጵያ መሪዎች ችግሩን ለመፍታት ፖለቲካዊ ፍላጎትና በተምሳሌት የመምራት ብቃት ሊኖራቸዉ ይገባል ይላሉ። የዋሽንግተኑ ወኪላችን አበበ ፈለቀ ጥናቱን ያካሄዱትን ባለሙያ አነጋግሮ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል፤

አበበ ፈለቀ

ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሠ