ከሳውዲ የኢትዮጵያውያን በግዳጅ መባረር መቀጠሉ
ሐሙስ፣ ኅዳር 22 2009ማስታወቂያ
ይህንኑ ጊዜ ኢትዮጵያውያን ወንድም እህቶቻቸው ጭጋጋማው ህዳር ይሉታል፡፡ በግዳጅ መባረሩ በዚያን ጊዜ ብቻ ተወስኖ አልቀረም። ዛሬም ቢሆን በሕገ ወጥ መንገድ ሳውዲ ዐረቢያ መግባቱ እና በሳውዲ የጸጥታ ኃይሎች ተይዞ መታሰር፣ እንዲሁም፣ ተጠርዞ መባረር እንደቀጠለ ነው።
ስለሺ ሽብሩ
አርያም ተክሌ
ሂሩት መለሰ