ከሞት ቅጣት ወደእድሜ ልክ
ሐሙስ፣ ግንቦት 25 2003ማስታወቂያ
በፍርድ ቤት የተበየነባቸዉ የሞት ቅጣት ወደእድሜ ልክ እስራት እንዲቀልላቸዉ ትናንት የአገሪቱ ርዕሰ ብሄር ይቅርታ አድርገዋል። በደርግ ዘመን ቤተሰቦቻቸዉን በቀይ ሽብር ያጡ ወገኖች የይቅርታ ብይኑ ፍትሃዊ አይደለም ሲሉት፤ ገለልተኛ አስተያየት ሰጪዎች ደግሞ በዘመኑ የተፈፀመዉ ጭፍጨፋ ሁሉንም የነካ በመሆኑ የይቅርታ ብህል መጎልበት አለበት፤ ዉሳኔዉ ተገቢ ነዉ የሚል አስተያየት ሰጥተዋል።
ታደሰ እንግዳዉ
ተክሌ የኋላ
ሸዋዬ ለገሠ