ኦብነግ የመንግስትን መግለጫ አጣጣለ1 ሚያዝያ 2001ሐሙስ፣ ሚያዝያ 1 2001የኢትዮጵያ መንግስት የኮሙኒኬሽን ሚኒስትር አቶ በረከት ስምዖን የኦጋዴን ነፃ አዉጪ ግንባር ኦብነግ እየተደመሰሰና በኦጋዴን ሰላምና መረጋጋቱ ቀስ በቀስ እየሰፈነ ነዉ ሲሉ የሰጡትን መግለጫ አጉል ምኞት ሲል ኦብነግ አጣጣለ።https://p.dw.com/p/HU4n...ባንዲራ...ማስታወቂያ መንግስት አማፅያኑ በወታደራዊ ጥቃት መዳከማቸዉን ሲገልፅ የኦብነግ ቃል አቀባይ በበኩላቸዉ በርካታ የመንግስት ወታደሮችን ገድለናል ይላሉ። ሆኖም ከሁለቱም የተሰማዉን የሚያረጋግጥ ከገለልተኛ ወገን የተገኘ ዘገባ የለም። ሸዋዬ ለገሠ ነጋሽ መሐመድ