ኦሳማ ቢን ላድን ማን ነበሩ?24 ሚያዝያ 2003ሰኞ፣ ሚያዝያ 24 2003የዓለም አቀፉ አሸባሪ ድርጅት « የአል ቃይዳ» መሪ፤ ኦሳማ ቢን ላድን የማስፈራሪያ ምስልም ሆነ ድምፅ ከእንግዲህ አይሰማም።https://p.dw.com/p/RLW0ምስል APማስታወቂያየአለፍ አቀፍ አሸባሪ ድርጅት « የአል ቃይዳ» መሪ፤ ኦሳማ ቢን ላደን የማስፈራሪያ ምስልም ሆነ ድምፅ ከእንግዲህ አይሰማም። ሰውየው ተገድለዋል። ግን ኦሳማ ቢን ላድን ማን ነበሩ? የ ዶይቸ ቬለ ባልደረባ ( Saoub Esther) የዘገበችውን ፣ ልደት አበበ እንደሚከተለው ታቀርበዋለች። ልደት አበበ ነጋሽ መሐመድ