ኦርድንስቡርግ ፎግልዛንግ2 ሚያዝያ 2000ሐሙስ፣ ሚያዝያ 2 2000በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት ጀርመን ውስጥ ለናዚ ርዕዮተ ዓለም ማስተማሪያነት ያገለግል የነበረ ቦታhttps://p.dw.com/p/E0baማስታወቂያተፈጥሮአዊ አቀማመጡ የሚማርከው ይህ ስፍራ ለእኩይ ተግባር መዋሉ አሳዛኝ ስሜት መፍጠሩ አይቀርም ።