1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

እንወያይ

ሰኞ፣ ነሐሴ 14 2004

የመገናኛ ብዙሃንን ምክር ቤት የፕረስ ነፃነትን አረጋግጦ፤ መገናኛ ብዙሃን የሙያዉን ስነምግባር ጠብቀዉ እንዲሠሩ፤ ችግር ሲገጥም ደግሞ የገላጋይነት ሚና የመጫወት ሃላፊነትን ይዞ የሚቋቋም እንደሆነ ባለሙያዎች ይገልፃሉ። የምክር ቤቱ አባላት የተለያዩ ባለድርሻዎችን የሚወከሉበት፤ ገለልተኛ አካል እንደሆነም ይታመናል።

https://p.dw.com/p/15t3B

የመገናኛ ብዙሃንን ምክር ቤት የፕረስ ነፃነትን አረጋግጦ፤ መገናኛ ብዙሃን የሙያዉን ስነምግባር ጠብቀዉ እንዲሠሩ፤ ችግር ሲገጥም ደግሞ የገላጋይነት ሚና የመጫወት ሃላፊነትን ይዞ የሚቋቋም እንደሆነ ባለሙያዎች ይገልፃሉ። የምክር ቤቱ አባላት የተለያዩ ባለድርሻዎችን የሚወከሉበት፤ ገለልተኛ አካል እንደሆነም ይታመናል።

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ