በህገወጥ መንገድ የሚሰደዱ ወገኖች ካሰቡበት ለመድረስ የሚያልፉበት አስቸጋሪና አሰቃቂ ጉዞ እንዳለ ሆኖ፤ ከግባቸዉ ሳይደርሱ ህይወታቸዉ በመንገድ የሚያልፍባቸዉ አደጋዎችም የየጊዜዉ ዜናዎች ናቸዉ። እንዲህ ያለዉ አስደንጋጭ ዜና እየተሰማም አሁንም የመሰደድ ፍላጎት አልተገታም። ዶቼ ቬለ በኢትዮጵያ ያላባራዉን ህገ ወጥ የሰዎች ስደትና የስደተኞችን ችግር፤ መንስኤ እና መፍትሄ ለመዳሰስ የሞከረ ዉይይት አካሂዷል።
ያድምጡ