እንስሳት ስሌትን ይችላሉን?Azeb Tadesse Hahn6 ጥር 2001ረቡዕ፣ ጥር 6 2001እንስሳት ስሌት ማድረግ ይችላሉን? የሰዉ ልጅ ፊደል ቆጠረ አልቆጠረ በየለት የኑሮ ሂደቱ ስሌት ማለት ሂሳብ ነክ ጉዳዮች ያጋጥሙታል ምንም እንኻ በድንገት የሁለት ስኩየር ሩት ስንት ነዉ ተብለን በድንገት ብንጠየቅ መልሱን ለመናገር ትንሽ ያህል ቢቸግረንም።https://p.dw.com/p/GYFKዝንጀሮ መጠን ለይቶ ያዉቃልምስል DW-TVማስታወቂያየቀመር አዋቂ የተባሉ እንኻ የሁለት እስኩየር ሩት ስንት ነዉ ቢባሉ ከነጥብ በኻላ ያለዉን ቁጥር ጠርቶ መለስ ለመመለስ ይቸገራሉ። እና እዚህ ላይ ስሊት ወይም ቀመር ሰዉ ልጅ ወይንስ እንስሳትም ላይ የሚታይ ተግባር ነዉ የሚለዉን ጥያቄ እንድናነሳ ይገፋፋናል? ቅንብሩን ያድምጡ!