1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

እስቶክሆልምና ኢትዮጵያዊው ጋዜጠኛ

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 8 2005

እ ጎ አ በ 1990ኛዎቹ ዓመታት መግቢያ ገደማ ላይ በአልጀሪያ የደራስያን ግድያ መሥፋፋቱን በመቃወም ፣ ከዓለም ዙሪያ ፣ 300 ደራስያን ዓለም አቀፍ የጸሐፍት ፓርላማ የተሰኘ ማኅበር ካቋቋሙ ወዲህ የተለያዩ ሃገራት ፣ ለችግሩ መፍትኄ ከመሻት አልቦዘኑም።

https://p.dw.com/p/18GLv
ምስል AP

በተለይም ከተሞቻቸው ለሚሳደዱ ደራስያን መጠጊያ እንዲሰጡ ስምምነት ካደረጉ ወዲህ፤ አደጋ የተጋረጠባቸውን ጸሐፍት በመታደግ ላይ እንደሚገኙ ይነገርላቸዋል። ለምሳሌም ያህል ፤የአስዊድን መዲና ፣ እሽቶክሆልም፤ ዘንድሮ ለአንድ ኢትዮጵያዊ ጸሐፊም ሆነ ጋዜጠኛ ልዩ መጠጊያ ሰጥታለች። ቴድሮስ ምሕረቱ ዝርዝር ዘገባ አለው።

ቴድሮስ ምሕረቱ

ተክሌ የኋላ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ