እስራኤል ከሙባረክ በኋላ ያደረባት ስጋት
ሐሙስ፣ የካቲት 10 2003ማስታወቂያ
። በ 6 ወራት ውስጥ አዲስ ምርጫ ይካሄዳል ፤ ፓርላማውም እንዲበተን ይደረጋል ። ከዚህም ጋር በመያያዝ ጦር ኃይሉ ህዝቡ የጠላውን ህገ መንግስት በማገድ ዋና ዋናዎቹን የተቃዋሚዎች ጥያቄዎች ያሟላል ። እስራኤል ውስጥ የሙባረክ መንግስት መወገድ የተቀላቀሉ ስሜቶች እንዲንፀባረቁ ማድረጉን Clemens Verenkotte ክሌመንስ ፌረንኮተ ከቴላቪቭ የላከው ዘጋባ ያስረዳል ።
Clemens Verenkotte ሂሩት መለሰ
ተክሌ የኋላ