1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

እስራኤል እና የአቶም ቦምብ መሳርያ

ረቡዕ፣ ሚያዝያ 6 2002

የአለም ታላላቅ መንግስታት ያላቸዉን የአተም ቦንብ ለመቀነስ ስምምነት እየደረሱ ባለበት በአሁኑ ወቅት እስራኤል ስለ አቶም ቦንብ ምንም አይነት ሁኔታ ሲነሳ አይታይም።

https://p.dw.com/p/Mtsq
ምስል AP

የእስራኤል መንግስት መሳርያዉን የማስፈራርያ መገልገያ በማድረግ ይመስላል እንደ ህንድ ወይም እንደ ፓኪስታን የአቶም ቦንብ አለኝ ሳትል አልያም የለኝምን መልስ ሳትሰጥ አለች። የዶቸ ቬለዉ Thomas Latschan እስራኤል ስለ ደበቀችዉ የአተም ቦንብ መሳርያ ጉዳይ የጻፈዉን ዘገባ የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ሃይለ ሚካኤል እንዲህ ያሰማናል።

ይልማ ሃይለ ሚካኤል ፣ አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ