እስራኤልና ተገን ጠያቂ አፍሪቃውያን
ሰኞ፣ ጥር 19 2006ማስታወቂያ
የእስራኤል መንግሥት ይህን እርምጃ የወሰደው ሕገ ወጥ የሚላቸዉ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ አፍሪቃውያን የስደተኝነት እውቅና እንዲሰጣቸው ተቃውሞአቸውን በማሰማት ላይ ባሉበት በአሁኑ ወቅት ነው ።እስራኤል ለሁለቱ ኤርትራዉያን ጥገኝነት መስጠትዋ በሀገሪቱ ለሚገኙ ሌሎች አፍሪቃዉያን ስደተኞች ምን ተስፋ ይሰጭ ይሆን፤ የሰብዓዊ መብት ተቆርቋሪ ድርጅቶችስ ምን አስተያየት አላቸዉ ፤ ስቱድዮ ከመግባቴ በፊት የእስራኤሉን ወኪላችን ግርማዉ አሻግሪን አነጋግሪዉ ነበር ።
ግርማዉ አሻግሪ
አዜብ ታደሰ
ኂሩት መለሰ