እሥራኤል እና አከራካሪው የእኩልነት መብት ሕግ20 የካቲት 2006ሐሙስ፣ የካቲት 20 2006በእሥራኤል ሰሞኑን አንድ አዲስ የዐረብ ክርስትያን እሥራኤላውያን የእኩልነት መብትን የሚመለከት ሕግ ወጥቶዋል። ሕጉ በፍልሥጤማውያን ዘንዳ ብርቱ ክርክር አስነስቶዋል።https://p.dw.com/p/1BH2tምስል Getty Images/Afp/Gali Tibbonማስታወቂያ ይኸው ሕግ ፍልሥጤማውያን የሆኑትን ወገኖቻቸውን ብሔራዊ ማንነት ለማጠናከር ሳይሆን በሀይማኖት ሰበብ ለመከፋፈል የታቀደ ነው በሚል ፍልሥጤማውያን በጥብቅ ነቅፈውታል። ስለ ሕጉ ይዘት፣ ስላስከተለው ንትርክ እና ለኢትዮጵያውያኑ አይሁዶች ስለሚኖረው ትርጓሜ ቀደም ሲል የሀይፋውን ወኪላችን ግርማው አሻግሬ አነጋግሬው ነበር። ግርማው አሻግሬ አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ