ኤርትራ በረሃማነትን ለመከላከል የምታደርገው ጥረት9 ሐምሌ 2001ሐሙስ፣ ሐምሌ 9 2001የበረሃማነት መስፋፋት ካጠላባቸው የአፍሪቃ ሀገሮች አንዷ ኤርትራ ናት ። በዚህ የተነሳም የሀገሪቱ የግብርና ሚኒስቴር አደጋውን ለመቋቋም የተለያዩ ጥረቶችን በማድረግ ላይ መሆኑን ጎይቶም ቢሆን ከአስመራ ዘግቧል ።https://p.dw.com/p/IqvBማስታወቂያከጥረቶቹ መካከልም የዕርከን ስራ እንዲሁም የዛፍ ችግኝ ተከላ ይገኙበታል ። እንደ መስሪያ ቤቱ ማብራሪያ በኤርትራ በተፈጥሮአዊ እና ሰው ሰራሽ ችግሮች ምክንያት በደን የተሸፈነው መሬት ከቀድሞው በእጅጉ ያነሰ ነው ። ጎይትኦም ቢሆን/አርያም ተክሌ/ሸዋዬ ለገሠ