1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኤርትራውያንና የ 2 ከመቶው ቀረጥ ጣጣ፣

ዓርብ፣ ግንቦት 16 2005

ካናዳ ውስጥ የሚኖሩ ኤርትራውያን፤ በኤርትራ መንግሥት የተጣለባቸውን 2 ከመቶ የገቢ ግብር እንዲከፍሉ መገደዳቸው ያስመረራቸው መሆኑን ገለጡ።

https://p.dw.com/p/18ddk

ካናዳ ውስጥ የሚኖሩ ኤርትራውያን፤ በኤርትራ መንግሥት የተጣለባቸውን 2 ከመቶ የገቢ ግብር እንዲከፍሉ መገደዳቸው ያስመረራቸው መሆኑን ገለጡ። የካናዳ መንግሥት በበኩሉ፣ የኤርትራ መንግሥት  ይህን ህገ-ወጥ የተባለውን  ተግባር ባስቸኳይ እንዲያቆም
ማስጠንቀቁ ተነግሯል።

አበበ ፈለቀ

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ