ኤርትራና የሶማሊያ ቀዉስ27 ሐምሌ 2001ሰኞ፣ ሐምሌ 27 2001ሶማሊያ የተለያዩ ኃይሎች እጃቸዉን ስለከተቱባት ነዉ ችግሯ የተወሳሰበዉ የሚለዉ የበርካታ ወገኖች አስተያየት ነዉ።https://p.dw.com/p/J2s0ምስል picture-alliance /dpaማስታወቂያ የሶማሊያ ሰላም መናጋት በተወሳ ቁጥርም ኤርትራ ለፅንፈኛ ወገኖች መሣሪያ ታቀብላለች በሚል ትከሰሳለች። ከክሱም በተጨማሪ ማዕቀብ እንዲጣልባት የሚጠይቁ ወገኖች አሉ። የኤርትራዉ ፕሬዝደንት አቶ ኢሳያስ አፈወርቂ በበኩላቸዉ መረጃ ይቅረብ፤ ያኔ ምላሽ እንሰጣለን በማለት ክሱን ያጣጥላሉ። ሉድገር ሻዶምስኪ/ሸዋዬ ለገሠ/ተክሌ የኋላ