ኤርትራና መንግሥታዊ ያልሆኑ የግብረ ሰናይ ድርጅቶች፣14 ሐምሌ 2001ማክሰኞ፣ ሐምሌ 14 2001መንግሥታዊ ያልሆኑ የግብረ ሰናይ ድርጅቶች ማኅበረሰቡን በተለያዩ የልማት መስኮች ፣ ፕሮጀክቶችን ነድፈው በመርዳት የሚያበረክቱትን አዎንታዊ ድርሻ ቀና በሆነ መንገድ፣https://p.dw.com/p/Iui5ማስታወቂያበጥንቃቄ ለማስተናገድና ፕሮጀክቶችን ገቢራዊ ከሚያደርጉ ወገኖች ጋር ያለውን የሥራ ግንኑነት ለማጠናከር ያለመ ስብሰባ አሥመራ ውስጥ ተካሂዶአል። ጎይቶም ቢሆን ዝርዝር ዘገባ አለው። ተክሌ የኋላ ሒሩት መለሰ