ኢጣልያ እና አዲሱ ጥጥር የፍልሰት ህግ15 ሐምሌ 2001ረቡዕ፣ ሐምሌ 15 2001በኢጣሊያን ከግማሽ ሚሊየን በላይ የሆኑ ዜጎች ወደ ሀገሪቱ በሕገ ወጥ መንገድ የገቡ እንደሆነ ተገልጿል።https://p.dw.com/p/IvJGምስል DW/Pretersmannማስታወቂያእነዚህ በሕገ ወጥ መንገድ ኢጣሊያን ውስጥ የገቡ ስደተኞች ከአምስት እስከ አስር ሺህ ዩሮ ተቀጥተው በቀጥታ ወደ ሀገራቸው እንዲባረሩ የሚያደርግ አዲስ ሕግ በኢጣሊያን ሰሞኑን ፀድቋል። ተክለ ዕዝጊ ገብረ ኢየሱስ/ማንተጋፍቶት ስለሺ/አርያም ተክሌ