ኢድ አል-ፈጥርን ከጠበቃ አዲስ መሐመድ ጋር
እሑድ፣ ሰኔ 18 2009ማስታወቂያ
የሙስሊም መፍትኄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት በታሠሩበት እና ጥብቅና የሚቆምላቸው በታጣበት ወቅት ችሎት ፊት በርካቶችን አስደምመዋል። በድፍረት እና ሙያዊ በሆነ መንገድ የጥብቅና ሥራውን በማከናወንም በበርካቶች ይደነቃሉ። ጠበቃ አዲስ መሐመድ እውነቱ። የአዲስ አበባው ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ጠበቃዋ ቤት በመገኘት በዓሉን እንዲህ ቃኝቶታል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ማንተጋፍቶት ስለሺ