ኢትዮጽያ ከየት ወዴት1 ሚያዝያ 2002ዓርብ፣ ሚያዝያ 1 2002ኢትዮጽያ ከየት ወዴት በሚል ርስእ የተሰናዳ ጊባኤ በዪናይትድ ስቴትስ በቨርጂኒያ ዉስጥ ዛሪ መጀመሩ ተገልጾአል።https://p.dw.com/p/Mrs8ምስል ullstein - Giribasማስታወቂያበዚህ ጉባኤም የኢትዮጽያ እና የአፍሪቃ ቀንድ ኢኮነሚያዊ ችግሮች ዙርያ የሚዳሰሱበት እንደሆነና ከሃምሳ በላይ ምሁራን በጉባኤዉ የጥናት ስራቸዉን እንደሚያቀርቡ በዋሺንግተን ዲሲ የሚገኘዉ ወኪላችን አበበ ፈለቀ የላከልን ዘገባ ይጠቁመናል አበበ ፈለቀ፣ አዜብ ታደሰ ነጋሽ መሃመድ