1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያ፤ የጤና መድሕን ዋስትና

ሐሙስ፣ የካቲት 3 2008

ለመድሕን ዋስትናዉ ሠራተኞች በየወሩ ከደሞዛቸዉ 3 በመቶ ሲከፍሉ፤ አሰሪዎችም ለየሠራተኞቻቸዉ 3 በመቶ ይከፍላሉ።የክፍያዉ መጠን በተለይ በመንግሥት ሠራተኞች ዘንድ ድጋፍም ተቃዉሞም ገጥሞታል

https://p.dw.com/p/1Htv7

[No title]

ኢትዮጵያ ዉስጥ በቅርቡ ይጀመራል የተባለዉ የጤና መድሕን ዋስትና ጥቅምና ክፍያ ባለጉዳዮችን እያነጋገረ ነዉ።የጤና መድሕን ዋስትናዉ የመንግሥት፤ የግል፤ የመያድ መስሪያ ቤት ሠራተኞችን፤ የጡረተኞች እና የቤተሰቦቻቸዉን የሕክምና ወጪ ለመሸፈን ያለመ ነዉ።ለመድሕን ዋስትናዉ ሠራተኞች በየወሩ ከደሞዛቸዉ 3 በመቶ ሲከፍሉ፤ አሰሪዎችም ለየሠራተኞቻቸዉ 3 በመቶ ይከፍላሉ።የክፍያዉ መጠን በተለይ በመንግሥት ሠራተኞች ዘንድ ድጋፍም ተቃዉሞም ገጥሞታል።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ዝርዝር ዘገባ አለዉ።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሠ