ኢትዮጵያ፤ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የስድስት ወር ዘገባ
ሐሙስ፣ ጥር 28 2007ማስታወቂያ
የጠቅላይ ሚኒስትሩ ዘገባ ባለፉት ስድስት ወራት መንግሥታቸዉ በኤኮኖሚ፣ ማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊና ዲፕሎማሲያዊ መስኮች ያከናወናቸዉን ተግባራት ይመለከታል። በዚህም ሀገሪቱ ከግብርና መር ኤኮኖሚ ወደኢንዱስትሪ ለመሸጋገር የተገበረችዉ ፖሊሲ በተለይ በአገልግሎትና ኢንዱስትሪ ዘርፎች በተጠቀሰዉ ጊዜ ዉስጥ ለዉጦች መመዝገባቸዉንም ጠቅሰዋል። ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ዝርዝሩን ልኮልናል።
ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር
ሸዋዬ ለገሠ
አርያም ተክሌ