1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያ ውስጥ የታሰሩት የስዊድን ጋዜጠኞች

ሐሙስ፣ ሰኔ 30 2003

የኢትዮጵያ መንግሥት በሶማሌ ክልል የተለያየ የሽብር ጥቃት ለማድረስ ሲንቀሳቀሱ ተደረሰባቸው ካላቸው የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጭ ግንባር ኦብነግ ተዋጊዎች ጋር የተያዙት የስዊድን ዜግነት ያላቸው ጋዜጠኞች ከታሰሩበት ከጅጅጋ ወደ አዲስ አበባ መንቀሳቀሳቸው ተሰምቷል ።

https://p.dw.com/p/RYNp

በኢትዮጵያ የስዊድን አምባሳደር ጋዜጠኞቹ ያሉበት ድረስ ሄደው ጎብኝተዋቸው ነበር ። ኢትዮጵያ ውስጥ ስለተያዙት ሁለቱ የስዊድን ጋዜጠኞች የስዊድን መንግስትና መገናኛ ብዙሀን ምን እያሉ ነው የስቶክሆልሙን ዘጋቢያችንን ቴዎድሮስ ምህረቱን አነጋግሬዋለሁ ።

ቴዎድሮስ ምህረቱ

ሂሩት መለሰ

ሸዋዮ ለገሰ