1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያ ከመለስ በኋላ

ዓርብ፣ ሰኔ 14 2005

ኢትዮጵያ ዉስጥ የዴሞክራሲና የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ከጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ህልፈት በኋላም እየተባባሱ መሆናቸዉን የአሜሪካን ተወካዮች ምክር ቤት እንደራሴ ክሪስ ስሚዝ ለዶቼ ቬለ ገለፁ።

https://p.dw.com/p/18u8r

ምክር ቤቱ የአፍሪቃ ጉዳዮች ንዑስ ኮሚቴ ሊቀመንበር እንደራሴ ክሪስ ስሚዝ ይህን የተናገሩት ትናንት ኢትዮጵያ ከመለስ በኋላ በሚል ርዕስ የተዘጋጁ የምስክሮችን ቃል ካደመጡ በኋላ ነዉ። በኢትዮጵያ ዉስጥ ሰብዓዊ መብትና ዴሞክራሲ እንዲከበር ቅድመ ሁኔታዎችን የሚያስቀምጥ ህገደንብም ዳግም ለምክር ቤቱ እንደሚያቀርቡ ማስታወቃቸዉንም የዋሽንግተን ዲሲዉ ዘጋቢያችን አበበ ፈለቀ በላከዉ ዘገባ ጠቅሷል።

አበበ ፈለቀ

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ