ኢትዮጵያ እና ዪሮ ቦንድ የመሸጥ ዕቅዷ5 ታኅሣሥ 2007እሑድ፣ ታኅሣሥ 5 2007ኢትዮጵያ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ ለአሥር ዓመት አንድ ቢልዮን ዶላር ዩሮ ቦንድ በ6,6% በሆነ ወለድ ለዓለም አቀፉ ገበያ እንደምታቀርብ ሰሞኑን ይፋ አድርጋለች። የዚሁ ውሳኔዋ ትርጓሜ፣ ጥቅሙን እና ተፅዕኖውን በተመለከተ ከባለሙያዎች ጋር ውይይት አካሂደናል።https://p.dw.com/p/1E3UGምስል Anja Kaiser - Fotolia.com/DWማስታወቂያ አርያም ተክሌ ልደት አበበ