1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያ እና የፕሬስ ይዞታዋ

ማክሰኞ፣ ሰኔ 14 2003

የዓለም አቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት ሲ ፒ ጄይ ኢትዮጵያ በርካታ ጋዜጠኞች ለስደት ከሚዳረጉባቸው አምስት የዓለም ሀገሮች ውስጥ አንዷ መሆንዋን አስታወቀ።

https://p.dw.com/p/RUtF


የዓለም አቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት የፕሬስ ጉዳዮች አስተባባሪ መሀመድ ኬታ የኢትዮጵያ የፕሬስ ነጻነት ይዞታ እየተበላሸ መምጣቱን ለዶይቸ ቬለ ገልጸዋል።

አበበ ፈለቀ
አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሀመድ