1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያ እና የዓለም ንግድ ድርጅት

ሐሙስ፣ የካቲት 1 1999

ኢትዮጵያ አንድ መቶ ሀምሳ አባል ሀገሮች ያሉት የዓለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን ማመልከቻ አስገብታለች። በኢትዮጵያ አባልነት ማመልከቻ ዙርያ አርያም ተክሌ በዠኔቭ የሚገኘውን የድርጅቱ ቃል አቀባይ ወይዘሮ አኑሽ ዴርቦጎስያንን በስልክ አነጋግራለች።

https://p.dw.com/p/E0dB
በዠኔቭ የዓለም ንግድ ድርጅት ጽሕፈት ቤት
በዠኔቭ የዓለም ንግድ ድርጅት ጽሕፈት ቤትምስል AP