ኢትዮጵያ እና የእህል ምርት ይዞታዋ25 የካቲት 2005ሰኞ፣ የካቲት 25 2005በኢትዮጵያ የእህል ዋጋ በወቅቱ በጣም እንደናረ እና ከሸማቹ አቅም በላይ መሆኑ ይነገራል። ምክንያቱ ምን ይሆን? መፍትሔውስ?https://p.dw.com/p/17w0sማስታወቂያ ለውይይት የያዝነው ርዕስ ነው። አርያም ተክሌ