ኢትዮጵያ እና የአሳማ ጉንፋን መከላከያ ርምጃ22 ሚያዝያ 2001ሐሙስ፣ ሚያዝያ 22 2001ኢትዮጵያ በቅርቡ በሜክሲኮ የተከሰተው የአሳማ ጉንፋን ወረርሽን ለመከላከል የተለያዩ ቅድመ ዝግጅት መጀመርዋን የጤና ጥበቃ ሚንስቴር አስታወቀ።https://p.dw.com/p/HhZpየአሳማ ጉንፋን ወረርሽኝ አስተላላፊ ተህዋሲ ምርመራምስል APማስታወቂያ ወረርሽኙን ለመከላከል የሚያስፈልገውን ቅድመ ዝግጅት የሚያስተባብር አንድ ግብረ ኃይል መቋቋሙን ሚንስቴሩ ትናንት በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አመልክቶዋል። ታደሰ እንግዳው አርያም ተክሌ፣ ተክሌ የኋላ፣