1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያ እና የምግብ ዋስትናን የማረጋጋጫው ዘዴ

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 5 2003

ኢትዮጵያ አሁኑ ያለውን ህዝቧን ለመመገብ በምታደርገው ጥረትዋ ላይ የሚያጋጥማትን ችግር ለመቋቋም እና ወደፊትም ተፋጥኖ በመጨመር ላይ ያለውን ህዝቧን የምግብ አቅርቦት አስተማማኝ ለማድረግ በሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጭ በሚገኘው የተማረ ኃይሏ የመጠቀሚያው ጊዜ አሁን መሆኑን ፕሮፌሰር ጋቢሳ እጀታ አስታወቁ።

https://p.dw.com/p/RZFQ
ምስል Helge Bendl

ፕሮፌሰር ጋቢሳ ይህን ያሉት ከዩኤስ አሜሪካ የዓለም አቀፍ የትብብር ድርጅት ጋር በመተባበር ከዓለም አቀፍ ከተውጣጡ ኢትዮጵያውያን የእርሻ ምሁራን ጋ ባዘጋጁት መድረክ ላይ ነው።

ታደሰ እንግዳው

አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሀመድ