ኢትዮጵያ እና ወቅታዊው የፀጥታ ጉዳይ
እሑድ፣ ኅዳር 8 2006ማስታወቂያ
የፖሊስና የጦር ሠራዊት ኃይላትም በተጠንቀቅ እንዲቆሙ ታዘዋል። ከኢትዮጵያ የሚወጡ ዘገቦች በየከተማዉና በየመተላለፊያ ጣቢያዉ የሚደረገዉ ቁጥጥር እና በየፍተሻ ኬላዉ የሚደረገዉ ቁጥጥርና ፍተሻም ተጠናክሯል። የኢትዮጵያ መንግሥት የአሸባሪዎች ጥቃት ይደርሳል በማለት ሲያስጠነቅቅ ያሁኑ በርግጥ የመጀመሪያዉ አይደለም።አሁን ያስጠነቀቀበት ትክክለኛ ምክንያት ምንድን ነዉ? የዛሬው ዉይይታችን ትኩረት ነዉ።
አርያም ተክሌ
ልደት አበበ