1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያ እና ረሀብን የመታገል ጥረትዋ

ሰኞ፣ ነሐሴ 9 2003

የዶይቸ ቬለ የጋዜጠኞች ቡድን ሰሞኑን በኢትዮጵያ የስራ ጉብኝት ጀመረ።

https://p.dw.com/p/Rg5P
ምስል picture alliance/imagestate/Impact Photos

ቡድኑ ኢትዮጵያ ረሀብን ለመታገል የጀመረችውን ጥረት ለመመልከት ወደተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ተጉዞዋል። ከጥቂት ጊዜ በፊት ያነጋገርኩትን ከቡድኑ ጋ አብሮ የተጓዘውን የአዲስ አበባ ወኪላችን ታደሰ እንግዳውን በጉብኝቱ ወቅት የተመለከተውን እንዲነግረን ጠይቄው ነበር።

አርያም ተክሌ