1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያ እና ሀገር አቀፉ የማሟያ ምርጫ

ሰኞ፣ የካቲት 21 2003

በአዲስ አበባ፡ በኦሮሚያ እና በደቡብ ብሄረሰብ ብሄረሰቦች ትናንት የካቲት ሀያ የ 2003 ዓም ሀገር አቀፍ የማሟያ ምርጫ ተካሄደ።

https://p.dw.com/p/R50B
ምስል DW

በአዲስ አበባ ምርጫው ከተካሄደባቸው አካባቢዎች መካከል በጉለሌ፡ በልደታ እና በአቃቂ ተዘዋውሮ የምርጫውን ሂደት የተከታተለው ወኪላችን ታደሰ እንግዳው ስለማሟያው ምርጫ የምርጫ ቦርድ የህዝብ ግንኙነት ማስተባበሪያ ክፍል ኃላፊ ወይዘሮ የሺ ፈቃደን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ታደሰ እንግዳው

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ