ኢትዮጵያ አንድ ዓመት ከጠ/ሚ መለስ ሞት ወዲህ 19 ነሐሴ 2005እሑድ፣ ነሐሴ 19 2005የቀድሞው ጠ/ሚንስትር መለስ ዜናዊ፣ አምና ከዚህ ዓለም በሞት ከተለዩ ወዲህ የአገሪቱ ፖለቲካዊ ፣ ኤኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ገጽ ምን ይመስላል?https://p.dw.com/p/19Vffማስታወቂያ ያለፈውን አንድ ዓመት ሂደት መለስ ብሎ በመቃኘት በመጪው ዘመንና በቀጣዩ ምርጫ ምን እንደሚጠበቅ፣ ዶይቸ ቬለ 3 እንግዶችን አወያይቷል ። ተክሌ የኋላ የመራውን ሙሉውን ውይይት ከድምፅ ዘገባው ያገኙታል። ተክሌ የኋላ መስፍን መኮንን