ኢትዮጵያ በጥንታዊና ዘመናዊ መካከል
ለሁለት ቀናት የቆየው ስብሰባ ዋና ርዕስ «ኢትዮጵ ያበጥንታዊ ባህል እና በዘመናዊ ስልጣኔ መካከል» የሚል ሲሆን ከኢትዮጵያ እና ከጀርመን የተጋበዙ እንግዶች ተገኝተውበታል። ስብሰባው የተካሄደውም የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በሚሰጥበት በሀምቡርግ ከተማ ዩኒቨርስቲ ነበር። የበርሊኑ ዘጋቢያችን ይልማ ኃይለሚካኤል በስብሰባው ላይ ተገኝቶ የዝግጅቱን ይዘት ቃኝቷል።
ይልማኃይለሚካኤል
አርያም ተክሌ