ኢትዮጵያ በዩኔስኮ የስራ አስፈፃሚ አካል አባል ሆነች
ሐሙስ፣ ኅዳር 7 2010ማስታወቂያ
ኢትዮጵያ በለቀጣዮቹ አራት ዓመታት ኃላፊነቷን እንደምትወጣ በጉባዔው የተሳተፉት የቅርስ ጥበቃ እና ጥናት ባለስልጣን አስታውቀዋል። ባለስልጣኑ የመፍረስ ስጋት ስለተደቀነበት የላሊበላ መካነ ቅርስ ጉዳይም ላይ ከዩኔስኮ ባለስልጣናት ጋር በተደረገ ምክክር መግባባት ላይ መደረሱን ገልጸዋል።
ሃይማኖት ጥሩነህ
አርያም አባል
ኂሩት መለሰ