ኢትዮጵያ በአልሸባብ ላይ የወሰደችው አቋም16 ሐምሌ 2002ዓርብ፣ ሐምሌ 16 2002ኢትዮጵያ አልሸባብ የአፍሪቃ ቀንድ ብቻ ሳይሆን ክፍለ አህጉራዊ አሸባሪ ነው ስትል አስታወቀች ።https://p.dw.com/p/OTNjምስል picture alliance/dpaማስታወቂያእንደ ኢትዮጵያ መንግስት ቃል አቀባይ ገለፃ ቡድኑ ከዓለም ዓቀፍ አሸባሪዎች ጋር ትስስር እንዳለው ይገመታል ። ወኪላችን ታደሰ ዕንግዳው የኢትዮጵያ መንግስት ቃል አቀባይን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል ። ታደሰ ዕንግዳው ሂሩት መለሰ ሸዋዬ ለገሰ