ኢትዮጵያ፣ በመንፈንቅለ መንግሥት ሴራ የተከሰሱና ንብረታቸዉ
ማክሰኞ፣ ኅዳር 22 2002ማስታወቂያ
የኢትዮጵያን መንግሥት በሐይል ለማስወገድ አሲረዋል የሚል ክስ ከተመሰረተባቸዉ የጦር መኮንኖች እና ፖለቲከኞች መካካል የስምንቱ ንብረት እንዲታገድ የፌደራሉ አቃቤ-ሕግ ዛሬ በድጋሚ ጠየቀ።አቃቤ ሕግ ዛሬ ላስቻለዉ ፍርድ ቤት ባቀረበዉ ዝር ዝር የግንቦት ሰባት የፍትሕ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ መሪ የዶክተር ብርሐኑ ነጋና የፓርቲዉ ዋና ፀሐፊ የአቶ እንዳርጋቸዉ ፅጌ ንብረቶች በግንባር ቀደምትነት ተጠቅሰዋል።ፍርድ ቤቱ ዉሳኔ ለመስጠት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።ታደሰ እንግዳዉ ዝር ዝር ዘገባ አለዉ።
ታደሰ እንግዳዉ
ነጋሽ መሐመድ
ሸዋዬ ለገሠ