1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያ መንግሥት መግለጫ

ረቡዕ፣ ጥቅምት 16 2009

መግለጫዉ የኢትዮጵያ ጦር በከፊል ከሶማሊያ ሥለመዉጣቱ፤ መንግሥት ያደርገዋል ሥለተባለዉ ሹም ሽርም የተካተተበት ነበር

https://p.dw.com/p/2RjuM
Äthiopien Getachew Reda in Addis Abeba
ምስል DW/Y. Geberegeziabeher

(Beri.AA) Getachew Reda PK - MP3-Stereo

የኢትዮጵያ የኢንፎርሜሽንና ኮሚኒኬሽን ሚንስትር አቶ ጌታቸዉ ረዳ መንግሥታቸዉ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከደነገገ በኋላ ሥላከናወናቸዉ ምግባራት ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጡ።መግለጫዉ የኢትዮጵያ ጦር በከፊል ከሶማሊያ ሥለመዉጣቱ፤ መንግሥት ያደርገዋል ሥለተባለዉ ሹም ሽርም የተካተተበት ነበር።ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሰ