ኢትዮጵያ፣ ልማትና የውጭ መዋዕለ-ነዋይ
ረቡዕ፣ ጥር 12 2002ማስታወቂያ
ጥሪው በንግዱ ዘርፍ የተሰማሙ ወይም ለመሰማራት የሚፈልጉ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን ጭምርም የሚመለከት ነው። እርግጥ ለባለንብረቶች ዋስትና የሚሰጡ ጭብጥ፣ አስተማማኝና ዘላቂ ሕጎች መጓደላቸው ቢሮክራሲያዊ መሰናክሎች ታክለው በተለይ በውጩ ኢትዮጵያውያን ላይ ብዙ ችግርን መደቀናቸው አልቀረም። በጉዳዩ በካሊፎርኒያ የኢትዮጵያውያን የንግድ ማሕበር ፕሬዚደንት የሆኑትን አቶ ብርሃኑ አስፋውን አነጋግረናል።
MM HM
MM HM